Better Health Channel
betterhealth.vic.gov.au Department of Health
betterhealth.vic.gov.au Department of Health
  • ልጅዎን ከአስጨናቂ ወይም ከአስፈሪ ገጠመኞች እንዲያገግም መርዳት ይችላሉ። እነዚህ ልምዶች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ፥ የመኪና አደጋዎች የጫካ እሳቶች ወይም ጎርፎች በቤተሰብ ውስጥ ድንገተኛ ህመም ወይም ሞት ወንጀል፡ ጉዳት (ስድብ) ወይም ጥቃት
  • ልጆች የሚከተሉትን ይፈልጋሉ፥ ቀውሱን እርስዎ እንዴት እንደሚቋቋሙት እርስዎ ለልጆቹ ስሜት እና ባህሪ እንዴት ምላሽ እንደሚሰጡ
  • እነዚህ ምክሮች ከልጅዎ ጋር ስለ ተሞክሯቸው እንዲወያዩ ሊረዱዎት ይችላሉ። ለልጅዎ በእድሜው ሊረዳው በሚችልበት መንገድ እውነታውን መንገር አስፈላጊ ነው።
  • ሁልጊዜ የባለሙያ እርዳታ መጠየቅ ይችላሉ። ለመጀመር ጥሩ ቦታ የቤተሰብዎ ኣጠቃላይ ሓኪም ነው።

Give feedback about this page

More information

Reviewed on: 28-07-2025