Better Health Channel
betterhealth.vic.gov.au Department of Health
betterhealth.vic.gov.au Department of Health
  • ከአስጨናቂ ወይም አስፈሪ ክስተት በኋላ ጠንካራ ምላሽ መኖሩ ለእርስዎ የተለመደ ነው። አሳዛኝ ክስተት ሲባል የሚከተለው ሊሆን ይችላል፥ የጫካ እሳት ወይም ጎርፍ በእርስዎ ላይ የተፈጸመ ወንጀል ወይም የጥቃት ድርጊት የመኪና አደጋ አካላዊም ሆነ ፆታዊ ጥቃት ሲፈፀምቦ ስለ አስጨናቂ ክስተቶች ፎቶዎችን፣ የዜና ዘገባዎችን ወይም የማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎችን ማየት።
  • የተለያዩ አካላዊ፣ አእምሯዊ፣ ስሜታዊ እና የባህርይ ምላሾች ሊያጋጥምዎት ይችላል። ግን ለመቋቋም እና ለማገገም ብዙ ማድረግ የምትችላዋቸው ነገሮች አሉ።
  • ከ 3-4 ሳምንታት በኋላ አሁንም የስሜት ቀውስ ምልክቶች ከታዩ እርዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው።

Give feedback about this page

More information

Reviewed on: 06-08-2025